top of page
Screenshot 2023-10-31 155520.png
Screenshot 2023-10-31 155520.png
Screenshot 2023-10-31 155520.png
Screenshot 2023-10-31 155520.png

Lose your excess weight, 
Gain back your wellness and vitality
አላስፍላጊ ክብደትዎን  ይቀንሱ ፣
ጤናዎን እና ጥንካሬዎን መልሰው ያግኙ

0972-365656  0972- 965656              gvcethiobranch@gmail.com         4 Killo E Class Building 201
 

image.png
image.png

         በአመት 5000(5ሺህ) ብር በመክፈል ብቻ አባል ከሆኑ

  • የህክምና ባለሞያ ዘመድ /ወዳጅ የለኝም ማለት ቀረ GVC አለሎ ቤተሠብ እንሁኖት ይላል

  • በሀገር ውስጥም በውጪም ላሉ የምስራች እንላለን

  • የምንሠጣቸው አገልግሎቶች አጠቃላይ የጤና ምርመራ እና የህክምና ጉዳይ ላይ የማማከር አገልግሎት ሢሆን

  • ወደ እኛ ሢመጡ ጥሩ በሆነ መስተንግዶ እናክሞታለን

  •  ውፍረቶት አስጨንቆት ከሆነ በቀን 3 ጊዜ እየተመገቡ እንዴት መክሳት እንደሚችሉም እናሳዮታለን

  •  አ/አ ውስጥ የተለያየ ህክምና ፈልገው የት እንደሚገኝ ግራ ገብቶት ከሆነ ስለዛም መረጃ እንሠጦታለን

  • ከውጪ ሀገር መጥተው የታዘዘሎት መድሀኒት አልቆቦት ወይም እዚህም ሀገር ሆነው መድሀኒት ፈልገው አጠው ከሆነ እኛ ስላለበት መረጃ እንሰጦታለን

  • ወደ አሜሪካ ሢሄዱ ወይንም ዘመዶትን ወደ አሜሪካ ሢያመጡ የጤና ጉዳይ ካሳሰቦ በሀገር ልጅ በእኛው ቋንቋ ልምድ ባላቸው ሀኪሞች የሚታከሙበት ስፍራ እናመቻቻለን               

    • በአመት 5000ብር ብቻ በመክፈል ቤተሠብ እንሁን

GVC Doctor's office ዋና ድርጅቱ በአሜሪካ Maryland የሚገኝ ክሊኒክ ሲሆን ከ20 አመት በላይ ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች የተለያዩ ህክምናን እየሠጠ በተለይ ደግሞ በውፍረት መቀነስ ላይ እውቅና ያተረፈው የህክምና ተቋም ሲሆን አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ ስራ ጀምሮአል

1.  አጠቃላይ የጤና ምርመራ እና የህክምና ጉዳይ ላይ ማማከር

2. ስለ ጤነኛ አመጋገብ ጥቅምና አመጋገብን በማስተካከል እንዴት ጤናን መጠበቅ እንደሚቻል እናስተምራለን

3. በውፍረት ለሚቸገሩ በቀን 3 ጊዜ እየተመገቡ እንዴት መክሳት እንደሚችሉም ስለ አመጋገብ እናስተምራለን

4. ከአሜሪካ ካሉ ከህክምና ባለሞያዎች ጋር ስለጤናዎ መመካከር ወይንም ሁለተኛ አስተያየት ከፈለጉ አሜሪካ ካሉ ዶክተሮች ጋር የማገናኘት ስራ

  • 8 ኪሎ በ 30 ቀናት ውስጥ

  • ያለምንም ቀዶ ጥገና 

  • በቀን ፫ ጊዜ እየበሉ

  • ያለምንም ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ

  • ሳምንታዊ የምግብ እቅድ

  • ከኤመጋገብ አሰልጣኝ ጋር

​​

  • ሙሉ የመድሃኒት አቅርቦት

  • በየሁለት ሳምንቱ የሃኪም ክትትል

  • ተጨማሪ ተጉአዳኝ የጤና ሁኔታዎችን ማከም

  • ከመጠን በላይ የሆነን ክብደት ይቀንሱ

  • በዋናነት የሆድ ቦርጭን

  • በ 1 ወር ውስጥ እስከ 8 ኪሎ ይቀንሳሉ

  • ከሙሉ ዋስትና ጋር

  • 8 Kilos. in 30 Days 

  • No Surgery

  • Eat 3 Times A day

  • No Strenuous Exercise 

  • Individualized Weekly Meal Plan

  • Nutritional Coach

​​

  • Medication Delivery if needed

  • Bi-Weekly Tele Medicine Follow Up

  • Treat Additional Medical Conditions  

  • Reduce Excess Fat Mainly Belly Fat

  • Loss 10-15% of body Weight in 3 Month

  • If Meal Plan, Advise Followed Result Guarantied

FIND OUT MORE

Thanks for submitting!

bottom of page